መዝሙር 106:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ተናገረ፥ ዐውሎ ነፋስም ተነሣ፥ ሞገድም ከፍ ከፍ አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በድንኳኖቻቸው ውስጥ አጕረመረሙ፤ የእግዚአብሔርንም ድምፅ አላዳመጡም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በድንኳኖቻቸውም ውስጥ አንጐራጐሩ፥ የጌታን ቃል አልሰሙም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሆነው አጒረመረሙ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል አንሰማም አሉ። 参见章节 |