መዝሙር 106:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እግር ብረታቸውንም ሰበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በምድረ በዳ እጅግ መመኘት አበዙ፤ በበረሓም እግዚአብሔርን ተፈታተኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በምድረ በዳም በምኞትን ተቃጠሉ፥ በበረሃም እግዚአብሔርን ተፈታተኑት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በበረሓ ሳሉ ብዙ ነገር ተመኙ፤ እግዚአብሔርንም ተፈታተኑት። 参见章节 |