መዝሙር 106:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእግዚአብሔርን ቃል ስለ አማረሩ፥ የልዑልንም ምክር ስለ አስቈጡ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ባላንጦቻቸውን ውሃ ዋጣቸው፤ ከእነርሱም አንድ አልተረፈም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ያሳደዱአቸውንም ውኃ ዋጣቸው፥ ከእነርሱም አንድ አልቀረም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ጠላቶቻቸውን ግን ውሃው አሰጠማቸው፤ ከእነርሱ አንድ እንኳ በሕይወት የቀረ አልነበረም። 参见章节 |