መዝሙር 105:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እንደ ተጨነቁም ተመለከታቸው፥ ጸሎታቸውንም ሰማቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 የሌሎችን ሕዝቦች ምድር ሰጣቸው፤ የእነዚህንም የድካም ፍሬ ወረሱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 የአሕዛብንም አገሮች ሰጣቸው፥ ከሕዝቦችም ድካም ወረሱ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 የሌሎች ሕዝቦችን ምድር ሰጣቸው፤ ሌሎች የደከሙባቸውንም እርሻዎች አወረሳቸው። 参见章节 |