መዝሙር 105:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በጠላቶቻቸውም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ዐለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ተንዶለደለ፤ እንደ ወንዝም በበረሓ ፈሰሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ዓለቱን ሰነጠቀ፥ ውኃውም ፈለቀ፥ ወንዞች በበረሃ ፈሰሱ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 አለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ወጣ፤ በበረሓውም ውስጥ እንደ ወንዝ ውሃ ፈሰሰ። 参见章节 |