መዝሙር 105:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እግዚአብሔርም በሕዝቡ ላይ ቍጣን ተቈጣ፥ ርስቱንም ተጸየፈ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 በለመኑትም ጊዜ፣ ድርጭት አመጣላቸው፤ የሰማይንም እንጀራ አጠገባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ለመኑ፥ ድርጭትንም አመጣላቸው፥ የሰማይንም እንጀራ አጠገባቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ምግብ በጠየቁት ጊዜ ድርጭቶችን ላከላቸው። ከሰማይ እንጀራን ልኮ አጠገባቸው። 参见章节 |