Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 105:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 መን​ፈ​ሱን አስ​መ​ር​ረ​ዋ​ታ​ልና፤ በከ​ን​ፈ​ሮ​ቹም አዘዘ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፤ የአገራቸውንም ዛፍ ከተከተ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ፥ የአገራቸውንም ዛፍ ሁሉ ሰበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 የወይን ተክሎቻቸውንና የበለስ ዛፎቻቸውን አጠፋ፤ ሌሎቹንም ዛፎቻቸውን ሁሉ ሰባበረ።

参见章节 复制




መዝሙር 105:33
2 交叉引用  

የእግዚአብሔርም ማኅተም በግምባራቸው ከሌለባቸው ሰዎች በቀር በምድር ያለውን ሣር ቢሆንም ወይም ማናቸውንም የለመለመ ነገር ወይም ማናቸውንም ዛፍ እንዳይጐዱ ተባለላቸው።


跟着我们:

广告


广告