መዝሙር 105:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በክርክር ውኃ ዘንድም አስቈጡት፥ ስለ እነርሱም ሙሴ ተበሳጨ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ዝናባቸውን በረዶ አደረገው፤ ምድራቸውም ሁሉ መብረቅ አወረደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ዝናባቸውን በረዶ አደረገው፥ በምድራቸውም የእሳት ነበልባል ወረደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እግዚአብሔር በአገራቸው ላይ በዝናብ ፈንታ የበረዶ ናዳንና መብረቅን አወረደ። 参见章节 |