መዝሙር 105:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ አዳናቸው፥ ቸነፈሩም ተወ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ምድራቸውም፣ የነገሥታታቸው እልፍኝ ሳይቀር፣ ጓጕንቸር ተርመሰመሰባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምድራቸውና የንጉሦቻቸው ቤቶች በእንቁራሪት ተሞሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አገራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፤ ቤተ መንግሥቱ እንኳ ሳይቀር ሁሉ ቦታ በእንቁራሪት ተሞላ። 参见章节 |