መዝሙር 105:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራቸውም አነሣሱት ቸነፈርም በላያቸው በዛ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ውሃቸውን ወደ ደም ለወጠ፤ ዓሦቻቸውንም ፈጀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ውኃቸውን ወደ ደም ለወጠ፥ ዓሦቻቸውንም ገደለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 የወንዞቻቸውንም ውሃ ወደ ደም ለወጠ፤ ዓሣዎቻቸውንም ሁሉ ገደለ። 参见章节 |