መዝሙር 105:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በብዔል ፌጎርም ዐለቁ፥ የሞተ መሥዋዕትንም በሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ጨለማን ልኮ ምድሪቱን ጽልመት አለበሰ፤ እነርሱም በቃሉ ላይ ማመፅን ተዉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጨለማን ላከ፥ ጨለመባቸውም፥ በቃሉም ዐመፁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር በአገሩ ላይ ጨለማ እንዲሆን አደረገ፤ ይሁን እንጂ ግብጻውያን ትእዛዞቹን አልፈጸሙም። 参见章节 |