መዝሙር 105:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የተወደደችውንም ምድር ናቁ፥ በቃሉም አልታመኑም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 እግዚአብሔር ሕዝቡን እጅግ አበዛ፤ ከጠላቶቻቸውም ይልቅ አበረታቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሕዝቡንም እጅግ አበዛ፥ ከጠላቶቻቸውም ይልቅ አበረታቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እግዚአብሔር ወገኖቹን አበዛቸው፤ ከጠላቶቻቸውም ይልቅ አበረታቸው። 参见章节 |