መዝሙር 105:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ያዳናቸውን እግዚአብሔርን ረሱ። ታላቅ ነገርንም በግብፅ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የቤቱ ጌታ፣ የንብረቱም ሁሉ አስተዳዳሪ አደረገው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የቤቱ ጌታ፥ የንብረቱ ሁሉ ገዢ አደረገው፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በመንግሥቱ ላይ ኀላፊ አድርጎ ሾመው፤ በምድሩም ሁሉ ላይ ገዢ አደረገው፤ 参见章节 |