መዝሙር 105:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በኮሬብም ጥጃን ሠሩ፥ ቀልጦ ለተሠራ ምስልም ሰገዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የተናገረው ቃል እስኪፈጸምለት፣ የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ቃሉ እስኪመጣለት ድረስ፥ የጌታ ቃል ፈተነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ዮሴፍ ራሱ አስቀድሞ የተናገረው እስኪፈጸም ድረስና የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛነቱን እስኪያረጋግጥለት ድረስ ነው። 参见章节 |