መዝሙር 105:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በማኅበራቸው እሳት ነደደች፥ ነበልባልም ኃጥኣንን አቃጠላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እግሮቹ በእግር ብረት ተላላጡ፤ በዐንገቱም የብረት ማነቆ ገባ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እግሮቹም በእግር ብረት ደከሙ፥ እርሱም በብረት ውስጥ ገባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግሮቹ በእግር ብረት ታስረው ነበር፤ በአንገቱም የብረት ቀለበት ነበር። 参见章节 |