መዝሙር 105:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙሴንም፥ እግዚአብሔር የቀደሰውን አሮንንም በሰፈር አስቈጧቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በምድሪቱ ላይ ራብን ጠራ፤ የምግብንም አቅርቦት ሁሉ አቋረጠ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በምድር ላይ ራብን ጠራ፥ የእህልን ኃይል ሁሉ ሰበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔር ራብን በአገራቸው ላይ አመጣ፤ ምግባቸውንም ሁሉ አጠፋ። 参见章节 |