መዝሙር 105:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፈጥነውም ሥራውን ረሱ፥ በምክሩም አልጸኑም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከአንዱ ሕዝብ ወደ ሌላው ሕዝብ፣ ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ተንከራተቱ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከሕዝብ ወደ ሕዝብ፥ ከመንግሥታትም ወደ ሌላ ሕዝብ አለፉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከአንዱ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ፥ ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር ተንከራተቱ። 参见章节 |