መዝሙር 104:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለአብርሃም የሠራለትን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ተመልሰው ምድርን እንዳይሸፍኑ፣ ዐልፈውም እንዳይመጡ ድንበር አበጀህላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እንዳያልፉትም ድንበር አደረግህላቸው ተመልሰው ምድርን እንዳይከድኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ዳግመኛ ምድርን እንዳይሸፍንም የማይጥሰውን ወሰን አበጀህለት። 参见章节 |