መዝሙር 104:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሠራውን ድንቅ ዐስቡ፥ ተአምራቱን፥ የአፉንም ፍርድ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለዘላለም እንዳትናወጥ፣ ምድርን በመሠረቷ ላይ አጸናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለዘለዓለም እንዳትናወጥ ምድርን በመሠረትዋ ላይ መሠረታት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ምድርን በመሠረትዋ ላይ አጽንተህ አቆምሃት፤ ከቶም አትናወጥም። 参见章节 |