መዝሙር 104:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ውኃቸውን ደም አደረገ፥ ዓሦቻቸውንም ገደለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ፊትህን ስትሰውር፣ በድንጋጤ ይሞላሉ፤ እስትንፋሳቸውንም ስትወስድባቸው ይሞታሉ፤ ወደ ዐፈራቸውም ይመለሳሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ፊትህን ስትሰውር ይደነግጣሉ፥ ነፍሳቸውን ታወጣለህ ይሞታሉም፥ ወደ አፈራቸውም ይመለሳሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 አንተ ስትለያቸው ሁሉም ይደነግጣሉ፤ እስትንፋሳቸውን ስትወስድባቸውም ይሞታሉ፤ ወደ ተገኙበትም ዐፈር ይመለሳሉ። 参见章节 |