መዝሙር 104:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የተአምራቱን ቃል በላያቸው ድንቁንም በካም ምድር አደረገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸው ዘንድ፣ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸው ዘንድ እነዚህ ሁሉ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነዚህ ሁሉ ምግባቸውን በየጊዜው እንድትሰጣቸው ተስፋ የሚያደርጉት አንተን ነው። 参见章节 |