መዝሙር 104:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ቃሉ ሳይደርስ፥ የእግዚአብሔር ቃል ፈተነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጨረቃን የወቅቶች መለያ አደረግሃት፤ ፀሓይም የምትጠልቅበትን ጊዜ ታውቃለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወቅቶችን ለማመልከት ጨረቃን አደረግህ፥ ፀሐይም መግቢያውን ያውቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ጨረቃን የወቅቶች ምልክት እንድትሆን፥ ፀሐይ የሚጠልቅበትን ጊዜ እንዲያውቅ አድርገሃል። 参见章节 |