መዝሙር 104:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በምድር ላይ ራብን አመጣ፥ የእህልን ኀይል ሁሉ አጠፋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደግሞም የእግዚአብሔር ዛፎች፣ እርሱ የተከላቸውም የሊባኖስ ዝግባዎች ጠጥተው ይረካሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የጌታ ዛፎች እርሱም የተከላቸው የሊባኖስ ዝግባዎች ይጠግባሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔር የተከላቸው የሊባኖስ ዛፎች በቂ ዝናብ ያገኛሉ፤ 参见章节 |