መዝሙር 103:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፀሐይ ስትወጣ ይገባሉ፥ በየዋሻቸውም ይውላሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እናንተ በግዛቱ ሁሉ የምትኖሩ፣ ፍጥረቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ ጌታን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባርኪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በግዛቱ ሁሉ የምትገኙ ፍጥረቶቹ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ! 参见章节 |