መዝሙር 103:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ተራሮችን ከውስጣቸው የሚያጠጣቸው፤ ከሥራህ ፍሬ ምድር ትጠግባለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣ እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ ጌታም ለሚፈሩት ይራራል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አባት ለልጆቹ የሚራራላቸውን ያኽል እግዚአብሔርም የሚፈሩትን ይራራላቸዋል። 参见章节 |