መዝሙር 103:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሰማይ ወፎችም በዚያ ይኖራሉ፤ በዋሻው መካከልም ይጮኻሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣ መተላለፋችንን በዚያው መጠን ከእኛ አስወገደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ምሥራቅ ከምዕራብ የሚርቀውን ያኽል እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ከእኛ ያርቀዋል። 参见章节 |