መዝሙር 102:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ምኞትህን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጐልማስነትህን እንደ ንስር የሚያድሳት፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከጩኸቴ ድምፅ የተነሣ፣ ዐጥንቴ ከቈዳዬ ጋራ ተጣበቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ልቤም እንደ ተመታ ሣር ደረቀ፤ እህል መብላትም ተረሳኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ድምፄን ከፍ አድርጌ በመቃተቴ ከቈዳና ከአጥንት በቀር ሰውነት የለኝም። 参见章节 |