መዝሙር 102:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፍጥረቶቹ ሁሉ በግዛቱ ስፍራ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል። ነፍሴ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ይህም፣ ሕዝቦችና መንግሥታት፣ እግዚአብሔርን ለማምለክ በአንድነት ሲሰበሰቡ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጌታን ስም በጽዮን ምስጋናውንም በኢየሩሳሌም ይናገሩ ዘንድ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይህም የሚሆነው ሕዝቦችና መንግሥታት በአንድነት ተሰብስበው ለእግዚአብሔር በሚሰግዱበት ጊዜ ነው። 参见章节 |