Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 101:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ተቀ​ሠ​ፍሁ ልቤም እንደ ሣር ደረቀ። እህል መብ​ላት ተረ​ስ​ቶ​ኛ​ልና

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ጠማማ ልብ ከእኔ ይርቃል፤ ለክፋትም ዕውቅና አልሰጥም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ጠማማ ልብም ከእኔ ይርቃል፥ ክፉን አላውቀውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ጠማማ ልብ ያላቸው ሰዎች ከእኔ ይራቁ፤ ከክፋትም ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም።

参见章节 复制




መዝሙር 101:4
15 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አን​ዲት ነገር ለመ​ን​ሁት፥ እር​ስ​ዋ​ንም እሻ​ለሁ፤ በሕ​ይ​ወቴ ዘመን ሁሉ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኘ​ው​ንም አይ ዘንድ፥ በቤተ መቅ​ደ​ሱም አገ​ለ​ግል ዘንድ።


በመ​ከ​ራዬ ቀን በድ​ን​ኳኑ ሸሽ​ጎ​ኛ​ልና፥ በድ​ን​ኳ​ኑም መሸ​ሸ​ጊያ ሰው​ሮ​ኛ​ልና፥ በዓ​ለ​ትም ላይ ከፍ ከፍ አድ​ር​ጎ​ኛ​ልና።


ዐመ​ፃን የም​ታ​ደ​ርጉ ሁሉ፥ ከእኔ ራቁ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የል​ቅ​ሶ​ዬን ቃል ሰም​ቶ​አ​ልና።


ጠማማ መንገድ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ በመንገዳቸው ፍጹማን የሆኑ ግን በፊቱ የተመረጡ ናቸው።


ከቍጡ ሰው ጋር ባልንጀራ አትሁን፥ ከነዝናዛም ጓደኛ ጋር አትኑር።


ኀጢአተኛ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነውና፤ ከጻድቃንም ጋር አንድ አይሆንም።


እግዚአብሔርን የሚፈራ ዐመፃን ይጠላል፤ ጥልንና ትዕቢትን፥ ክፉ መንገድንም ይጠላል። የክፉ ሰዎችንም ጠማማ መንገድ ጠላሁ።


ስንፍናን ትታችሁ በሕይወት ኑሩ፥ በሕይወትም ትኖሩ ዘንድ ዕውቀትን ፈልጉ፥ በመረዳትም ዕውቀትን አቅኑ።”


የዚያን ጊዜም ‘ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ አመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ’ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።


በቅ​ር​ጫ​ትም አድ​ር​ገው በመ​ስ​ኮቱ በኩል በአ​ጥሩ ላይ አወ​ረ​ዱኝ፤ ከእ​ጁም አመ​ለ​ጥሁ።


ሆኖም “ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል፤” ደግሞም “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዐመፅ ይራቅ፤” የሚለው ማኅተም ያለበት የተደላደለ የእግዚአብሔር መሠረት ቆሞአል።


跟着我们:

广告


广告