Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ትጠራለች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 በዚያ የሚያልፉትን፣ መንገዳቸውን ይዘው የሚሄዱትን ትጣራለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 በመንገድ የሚያልፉትን አካሄዳቸውንም ያቀኑትን ለመጥራት፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ሥራቸውን በቅንነት እየሠሩ በመንገድ የሚያልፉትን ሁሉ እንዲህ እያለች ትጣራለች፦

参见章节 复制




ምሳሌ 9:15
5 交叉引用  

በቤቷ ደጅ በአደባባይ በወንበር ላይ በግልጥ ተቀምጣ፥


ከእነርሱ ወገን ሰነፍ የሆነው ወደ እርሷ ይቀርባል። አእምሮ የጐደለውንም እንዲህ ብላ ታዝዘዋለች፦


跟着我们:

广告


广告