ምሳሌ 8:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ደመናትን በላይ ባጸና ጊዜ፥ የቀላያትን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ደመናትን በላይ ባጸና ጊዜ፣ የውቅያኖስን ምንጮች በመሠረተ ጊዜ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ደመናትን በጠፈር ባኖረበት ጊዜ፥ የውቅያኖስን ምንጭ በከፈተ ጊዜ፥ 参见章节 |