Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ታላላቆች በእኔ ይከብራሉ። መኳንንት በእኔ ምድርን ይይዛሉ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 መሳፍንት በእኔ ይገዛሉ፤ በምድር ላይ የሚገዙ መኳንንትም ሁሉ በእኔ ያስተዳድራሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ባለ ሥልጣኖች በእኔ ይመራሉ፥ ክቡራን ምድርን ያስተዳድራሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በእኔ አጋዥነት መሪዎች ይገዛሉ። መኳንንትም አገርን ያስተዳድራሉ።

参见章节 复制




ምሳሌ 8:16
3 交叉引用  

ነገሥታት በእኔ ይነግሣሉ፥ ሹማምቶችም እውነትን ይጽፋሉ።


እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ እኔንም የሚሹ ሞገስን ያገኛሉ።


跟着我们:

广告


广告