ምሳሌ 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ነገሥታት በእኔ ይነግሣሉ፥ ሹማምቶችም እውነትን ይጽፋሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ነገሥታት በእኔ ይነግሣሉ፤ ገዦችም ትክክል የሆነውን ሕግ ይደነግጋሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ነገሥታት በእኔ ይነግሣሉ፥ ሹማምንትም የቀናውን ነገር ይደነግጋሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በእኔ አማካይነት ነገሥታት ይገዛሉ። ሹማምንትም ትክክለኛ ሕግን ያዘጋጃሉ። 参见章节 |