ምሳሌ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አንተስ ጥበብን አስተምር፥ ማስተዋል ትመልስልህ ዘንድ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጥበብ ጮኻ አትጣራምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በውኑ ጥበብ አትጮኽምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን አታሰማምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አድምጡ! ጥበብ ትጣራለች፤ ማስተዋልም ድምፅዋን ታሰማለች። 参见章节 |