Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በአልጋዬ ላይ ማለፊያ ሰርፍ ዘርግቼበታለሁ፥ የግብፅንም ሸመልመሌ ምንጣፍ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ዐልጋዬን ከግብጽ የመጣ፣ ጌጠኛ በፍታ አልብሼዋለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በአልጋዬ ላይ ማለፊያ የአልጋ ልብስ ዘርግቼበታለሁ፥ የግብጽንም ያማሩ አልባሳት አንጥፌበታለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ከግብጽ አገር የመጣውን ጌጠኛ አንሶላ በአልጋዬ ላይ አንጥፌአለሁ።

参见章节 复制




ምሳሌ 7:16
8 交叉引用  

ሰሎ​ሞ​ንም ፈረ​ሶ​ችን ከግ​ብ​ፅና ከቴ​ቁሄ ሀገር አስ​መጣ፤ የን​ጉ​ሡም ነጋ​ዴ​ዎች በገ​ን​ዘብ እየ​ገዙ ከቴ​ቁሄ ያመ​ጡ​አ​ቸው ነበር።


ስለዚህ እንድገናኝህ መጣሁ፥ ፊትህንም ለማየት ስሻ አገኘሁህ።


ልጅ ወን​ድሜ ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ውብ ነህ፥ መልከ መል​ካ​ምም ነህ፤ አል​ጋ​ች​ንም ለም​ለም ነው።


የተ​ቈ​ራ​ረ​ጠ​ው​ንም መረብ የሚ​ጠ​ግኑ፥ ነጩ​ንም ልብስ የሚ​ሠሩ ሸማ​ኔ​ዎች ያፍ​ራሉ።


ዓላማ እን​ዲ​ሆ​ን​ልሽ ሸራሽ ከግ​ብፅ በፍ​ታና ከወ​ርቀ ዘቦ ተሠ​ር​ቶ​አል፤ መደ​ረ​ቢ​ያ​ሽም ከኤ​ሊሳ ደሴ​ቶች ሰማ​ያ​ዊና ቀይ ሐር ተሠ​ር​ቶ​አል።


እነሆ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፤ ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩትን ከሥራዋ ንስሓ ባይገቡ በታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤


跟着我们:

广告


广告