ምሳሌ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለዐይንህ እንቅልፍን፥ ለሽፋሽፍቶችህም ሸለብታን አትስጥ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዐይኖችህ እንቅልፍ አይያዛቸው፣ ሽፋሽፍቶችህም አያንጐላጁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለዓይንህ እንቅልፍን ለሽፋሽፍቶችህም እንጉልቻን አትስጥ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንን ሳታደርግ አትተኛ፤ በዐይንህም እንቅልፍ አይዙር። 参见章节 |