Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ወይም በፍም ላይ የሚሄድ፥ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 አንድ ሰው እግሮቹ ሳይቃጠሉ፣ በፍም ላይ መሄድ ይችላልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 በፍም ላይ የሚሄድ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እግሩስ ሳይቃጠል ፍም ረግጦ ለመሄድ የሚችል ሰው አለን?

参见章节 复制




ምሳሌ 6:28
2 交叉引用  

በጕያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው?


ወደ ጐልማሳ ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፤ የሚነካትም ሁሉ አይነጻም።


跟着我们:

广告


广告