ምሳሌ 6:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ውበቷ ድል አይንሣህ። በዐይኖችዋ አትጠመድ፥ በቅንድቧም አትማረክ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ውበቷን በልብህ አትመኝ፤ በዐይኗም አትጠመድ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ውበትዋን በልብህ አትመኘው፥ በዐይኖችዋም አትማረክ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ቊንጅናዋን አትመኝ፤ በዐይንዋ ጥቅሻ አትማረክ። 参见章节 |