ምሳሌ 6:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዓመፀኛና ሰነፍ የሆነ ሰው ቀና ያልሆኑ መንገዶችን ይሄዳል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ምናምንቴና ጨካኝ ሰው፣ ነውረኛ አንደበቱን ይዞ የሚዞር፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከንቱና ክፉ ሰው ጠማማ ንግግር ይዞ ይዞራል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ባለጌና ክፉ ሰው በየቦታው እየዞረ ነገር እያጣመመ ያወራል። 参见章节 |