ምሳሌ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰውነትህ በደከመ ጊዜ፥ ኋላ ትጸጸታለህ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በዕድሜህ መጨረሻ ታቃሥታለህ፤ ሥጋህና ሰውነትህ ሲከዳህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በመጨረሻም ሥጋህና ሰውነትህ በጠፋ ጊዜ ታለቅሳለህ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሁለንተናህ ተበልቶ ከማለቁ የተነሣ በሞት ጣዕር ተይዘሃል፥ 参见章节 |