ምሳሌ 4:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከመጥፎ መንገድ መልስ። እግዚአብሔር የቀኝ መንገዶችን ያውቃልና፥ የግራ መንገዶች ግን ጠማሞች ናቸው። እርሱም መሄጃህን የቀና ያደርጋል፥ አካሄድህንም በሰላም ያሳምራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ወደ ቀኝ ወደ ግራ አትበል፤ እግርህን ከክፉ ጠብቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፥ እግርህንም ከክፉ መልስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 አቅጣጫህን ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ አታድርግ፤ ወደ ክፉ ነገር ከመሄድ እግርህን መልስ። 参见章节 |