ምሳሌ 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነፍስህ ትድን ዘንድ፥ ለአንገትህም ሞገስ ይሆንህ ዘንድ። ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለነፍስህ ሕይወት፣ ለዐንገትህም ጌጥ ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለነፍስህም ሕይወት ይሆናሉ፥ ለአንገትህም ሞገስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ለአንተ ረጅምና የአማረ ሕይወትን ይሰጡሃል። 参见章节 |