ምሳሌ 24:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን በአንድነት ያስባሉ፥ ሰነፎችንም ድንገት ሞት ያገኛቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ክፋት የሚያውጠነጥን፣ “ተንኰለኛ” ይባላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ክፉ ለማድረግ የሚያውጠነጥን፥ ተንኰለኛ ይባላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዘወትር ክፋትን ለማድረግ የሚያሤር ሁሉ “ተንኰለኛ” የሚል የቅጽል ስም ይወጣለታል፤ 参见章节 |