ምሳሌ 24:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ሁለትን ነገር ከአንተ እለምናለሁ፥ ሳልሞትም የሰጠኸኝን ጸጋህን አትከልክለኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ድኽነት እንደ ወንበዴ፣ ዕጦትም መሣሪያ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል። (በግዕዝ መጽሐፈ ተግሣጽ ይባላል)። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ነገር ግን ገና ተኝተህ ሳለህ ድኽነትና ማጣት የጦር መሣሪያ እንደ ታጠቀ ወንበዴ በድንገት እንደሚደርሱብህ ዕወቅ። 参见章节 |