ምሳሌ 24:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ የጋለ ነው፤ እርሱን ለሚታመኑት ጋሻ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ያየሁትን ነገር አወጣሁ፣ አወረድሁ፤ ካስተዋልሁትም ትምህርት አገኘሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ተመለከትሁና አሰብሁ፥ አየሁትና ተግሣጽን ተቀበልሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ይህን በተመለከትኩ ጊዜ ስለ እርሱ አስባለሁ፤ ከተመለከትኩትም ነገር ትምህርትን ገበየሁ። 参见章节 |