Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 23:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከስስታም ሰው ጋር አትመገብ፥ ምግቡንም አትመኝ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የሥሥታምን ምግብ አትብላ፤ ጣፋጭ መብሉም አያስጐምጅህ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የንፉግን ሰው እንጀራ አትብላ፥ ጣፋጩ መብልም አይመርህ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 የስስታምን እንጀራ አትብላ፤ የሚያቀርብልህም ጥሩ ምግብ አያስጐምጅህ፤

参见章节 复制




ምሳሌ 23:6
9 交叉引用  

ወደ ቀኝም ተመ​ልሼ አየሁ፥ የሚ​ያ​ው​ቀ​ኝም አጣሁ፤ መሸ​ሸ​ጊ​ያም የለ​ኝም፥ ስለ ሰው​ነ​ቴም የሚ​መ​ራ​መር የለም።


ለድሃ የሚራራ እርሱ ይበላል እንጀራውን ለድሃ ሰጥቶአልና። ለሰጠው ሀብታምም የሚከፍል አይደለምና። መማለጃን የሰጠ ሰው ድል መንሣትንና ሞገስን ያገኛል፥ ነገር ግን የተቀበለውን ነፍስ ያጠፋል።


ብትሳሳ ግን ምግቡን አትውደድ እርሱ የሐሰት እንጀራ ነውና።


ወይስ እኔ መልካም ስለ ሆንሁ ዐይንህ ምቀኛ ናትን?


ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤


ሰባ​ተ​ኛው ዓመት የም​ሕ​ረት ዓመት ቅርብ ነው፤ አል​ሰ​ጠ​ው​ምም ብለህ ክፉ ዐሳብ በል​ብህ እን​ዳ​ታ​ስብ ለራ​ስህ ዕወቅ። ወን​ድ​ም​ህም ዐይ​ኑን በአ​ንተ ላይ ያከ​ፋል፤ እር​ሱም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአ​ንተ ላይ ይጮ​ሃል፤ ኀጢ​አ​ትም ይሆ​ን​ብ​ሃል።


በአ​ንተ ዘንድ የተ​ለ​ሳ​ለ​ሰ​ችና የተ​ቀ​ማ​ጠ​ለች፥ ከል​ስ​ላ​ሴና ከቅ​ም​ጥ​ል​ነት የተ​ነሣ የእ​ግር ጫማ​ዋን በም​ድር ላይ ያላ​ደ​ረ​ገ​ችው ሴት፥ አቅፋ በተ​ኛ​ችው ባልዋ፥ በወ​ን​ድና በሴት ልጅ​ዋም ትቀ​ና​ለች፥


跟着我们:

广告


广告