ምሳሌ 23:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በመጨረሻም እባብ እንደ ነደፈው፥ የእፉኝትም መርዝ እንደ ተሰራጨበት ትዘረጋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በመጨረሻው እንደ እባብ ይነድፋል፤ እንደ እፉኝትም መርዙን ይረጫል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በኋላ እንደ እባብ ይነድፋል፥ እንደ እፉኝትም መርዙን ያሰራጫል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በመጨረሻ እንደ እባብ ይነድፍሃል፤ እንደ እፉኝትም መርዙን ይረጭብሃል፤ 参见章节 |