ምሳሌ 23:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አባትህና እናትህ በአንተ ደስ ይላቸዋል፥ አንተንም የወለደች ደስ ይላታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አባት እናትህ ደስ ይበላቸው፤ ወላጅ እናትህም ሐሤት ታድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አባትህና እናትህ ደስ ይበላቸው፥ አንተንም የወለደች ደስ ይበላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 አባትህና እናትህ በአንተ ደስ ይበላቸው፤ እናትህም በአንተ ሐሤት ታድርግ። 参见章节 |