ምሳሌ 23:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በእጅህ ተቀበል፥ እንደዚህም ታዘጋጅ ዘንድ እንዳለህ ዕወቅ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሆዳም ብትሆን እንኳ፣ በጕረሮህ ላይ ካራ አጋድምበት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሰውነትህም ቢጎመጅ፥ በጉሮሮህ ላይ ካራ አድርግ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ለመብላት ብትጓጓ እንኳ ብዙ ከመብላት ተቈጠብ። 参见章节 |