ምሳሌ 23:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ልጄ ሆይ፥ ስማ፥ ጠቢብም ሁን፥ የልብህንም ዐሳብ አቅና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ልጄ ሆይ አድምጥ፤ ጠቢብም ሁን፤ ልብህም ከትክክለኛው መንገድ አይውጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ልጄ ሆይ፥ ስማ፥ ጠቢብም ሁን፥ ልብህንም በቀናው መንገድ ምራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ልጄ ሆይ! አድምጥ፤ ብልኅም ሁን፥ ከእግዚአብሔርም መንገድ ፈቀቅ አትበል፤ 参见章节 |